“..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል…”

ማርክ ትዌይን ሲያሾፍ “..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል…” ይላል። የሕወሃት ደጋፊዎችም ኢትዮጵያን በውሸት የሚያሸንፉ ይመስል ሃሰተኛ መረጃ በመልቀቅ የሃገሪቱን ስም ሊያጠለሹ ይሞክራሉ።  ባለመዶሻው ችግር የሚለው ሁሉ ሚስማር እንደሚመስለው ሁሉ ጥቅም የቀረባቸው የሕወሓት ሰዎችም ሽንፈታቸውን የሚያስታግሱት ውሸት በማውራት፤ በውሸት ሃገሪቱን እና ለሃገሪቱ ደሙን እየከፈለ ባለው መከላከያ ሰራዊታችንን በመወንጀል ነው።  እንዲህ … Continue reading “..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል…”